ደቀ መዝሙር 101 - Discipleship 101

ደቀ መዝሙር ምን ማለት ነው?

“ደቀ መዝሙር” ማለት ተማሪ ወይም ተከታይ ማለት ነው። ደቀ መዝሙር የሚማረው ለማወቅ ብቻ ሳይሆን ያወቀውን በተግባር ለማዋል ነው። በየዘመኑይኖሩ የነበሩ ታላላቅ አስተማሪዎች ደቀ መዛሙርት ነበሩዋቸው። ለምሳሌ፦ ኢያሱ የሙሴ ደቀ መዝሙር ነበረ። የግሪኰች ፈላስፋ ፕሌቶ የሶክራጥስ፤አሪስቶትል ደግሞ የፕሌቶ ደቀ መዛሙርት እንደ ነበሩ ከታሪክ እንረዳለን።

‹‹ማቴቴስ›› የአንድ መምህር ተማሪና መምህሩን መስሎ የሚኖር ማለት መሆኑን ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች ይስማሙበታል (ማቴ 10፡24፣ ሉቃ 14፡26፣ ዮሐ 6፡69)፡፡ በብዙ መልኩ ስኬታማና ዝነኛ የሆነ የአንድ መምህር ተማሪ ለመሆን የዚያ ዘመን ሂደት ነበር። ለመሆኑ ክርስቲያን ሁሉ ደቀ መዝሙር ነው? ወይስ ደቀ መዝሙር ነው ክርስቲያን የሚባለው? ይህንን ለመመለስ ቀላልና ግልጥ በሆነ መንገድ ይህንን ኮርስ አዘጋጅተናል። ያለችኮላ ይከታተሉ…ጥቅሶቹን ሁሉ በጥንቃቄ እያነበቡ ይከታተሉን፧

መሰረታዊ የክርስቶስ ደቀ መዝሙርነት ትምህርት

አስፋው በቀለ

Copyright © 2016, Asfaw Bekele

All right reserved.

Reproduction of text in whole or in part without the written consent by the author is unlawful.


Your Instructor


Asfaw Bekele (Rev.)
Asfaw Bekele (Rev.)

Course Curriculum


  ደቀ መዝሙርነት 101 - Discipleship 101
Available in days
days after you enroll

Frequently Asked Questions


When does the course start and finish?
The course starts now and never ends! It is a completely self-paced online course - you decide when you start and when you finish.
How long do I have access to the course?
How does lifetime access sound? After enrolling, you have unlimited access to this course for as long as you like - across any and all devices you own.
What if I am unhappy with the course?
We would never want you to be unhappy! If you are unsatisfied with your purchase, contact us in the first 30 days and we will give you a full refund.

Get started now!